CAAB

Investing in People, Strengthening Communities

ለፍተውበታል። ያግኙት። ገንዘብዎ ነው!

 
የገቢ ግብር ተመላሽ (Earned Income Tax Credit (EITC)) ከዝቅተኛ እስከ መካከለኛ ገቢ ላላቸው ሠራተኞች የሚሰጥ ጥቅማጥቅም ነው።  የገቢ ተመላሽ ማለት በኪስዎ የበለጠ ገንዘብ ማግኘት ማለት ነው።  ያለብዎትን የግብር ዕዳ የሚቀንስ  እና ተመላሽ ገንዘብ ሊያስገኝልዎት ይችል ይሆናል።

 

 

የገቢ ግብር ተመላሽ (Earned Income Tax Credit (EITC)) ከዝቅተኛ እስከ መካከለኛ ገቢ ላላቸው ሠራተኞች የሚሰጥ ጥቅማጥቅም ነው።  የገቢ ተመላሽ ማለት በኪስዎ የበለጠ ገንዘብ ማግኘት ማለት ነው።  ያለብዎትን የግብር ዕዳ የሚቀንስ  እና ተመላሽ ገንዘብ ሊያስገኝልዎት ይችል ይሆናል።

 

ለEITC ብቁ ከሆኑ፣ ምንም ንኳን የግብር ዕዳ ባይኖርብዎት ወይም ማመልከት ባያስፈልግዎት ለIRS ማስገባት አለብዎት።

 

ብቁ ለመሆን፣ በ2017 ዓ.ም. ገቢዎ ከ$53,930 በታች መሆን አለበት።

 

ለ2016 የግብር ዓመት የመጨረሻው ከፍተኛ ተመላሽ $6,318 ነው።

 

መጠኑ የሚወሰነው፣ ያገቡ ወይም ያላገቡ ከሆኑ፣ ልጆች የሌለዎት ወይም  በልጆችዎ ቁጥር እና በገቢዎ መጠን ነው።

 

EITC ዕዳዎችዎን ለመክፈል፣ ቤትዎን ለመጠገን ወይም ለችግር ቀን ገንዘብ ለማስቀመጥ ያበረታታዎታል።

 

ለፍተውበታል። ያግኙት። ገንዘብዎ ነው!

 

About the DC EITC Campaign 

The CAAB-managed DC EITC Campaign, is a citywide, cross-sector initiative that provides access to information on the EITC and connects Washingtonians with free tax preparation services throughout the District.

The DC EITC Campaign is made possible through the support from Citi Community Development and United Way of the National Capital Area.

 

About Capital Area Asset Builders

Capital Area Asset Builders (CAAB) is a non-profit organization whose mission is to empower low- and moderate-income residents of the Greater DC Area to take control of their finances, increase their savings, and build wealth for a better future.

Connect with CAAB via our social media platforms:

 

How to give

Now, more than ever, non-profits like Capital Area Asset Builders (CAAB) need your help. Please support CAAB as we continue to help DC residents manage and/or improve their financial situation during these difficult times. If you can't afford to give a monetary gift, please visit our Amazon Wish List where you can choose from a variety of items that CAAB needs in order to better serve our community.

or send a check or money order to
Capital Area Asset Builders (CAAB)
c/o Joseph Leitmann-Santa Cruz, CEO & Executive Director
1100 15th St, NW, 4th Floor 
Washington, DC 20005